ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ ጋ ቀጠሮ መያዣ
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ ጋ በሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማዕከል ቀጠሮ ለመያዝ፤ ታች ከተዘርዘሩት የህክምና አገልግሎቶች መርጠው፥ ቀን እና ሰዓት ይምረጡ።
ድንገተኛ ያለቀጠሮ ህክምና በሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማዕከል፤ 24/7
ትኩስ ስብራት ወይም ውልቃት አጋጥሞዎታል?
በማንኛውም ቀን እና ሰዓት ሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማዕከል ያለ ቀጠሮ መምጣት ይችላሉ። ቀጠሮ ቀን አይጠብቁ። ድንገተኛ ህክምና በዶ/ር ሳሙኤል ህክምና ቡድን ያገኛሉ። አስፈላጊ ሲሆን ዶ/ር ሳሙኤል 24/7 ይጠራል።
የሚታዩብትን አገልግሎት ይምርጡ
ቀጠሮ ለመያዝ እርዳታ ይፈልጋሉ? ይደውሉ +251 933 919 299.
ከቀጠሮዎ በፊት
ቀጠሮ መያዣ ቀን እና ሰዓቱ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ነው። ከዚህ በፊት ያደርጉት ምርመራዎች ማለትም ራጅ፣ ሲቲ ወይም ኤም አር አይ ምርመራዎች፣ ውጤቶች፣ መድሃኒት ዝርዝሮች እና በፊት የተደረገልዎን ህክምና ማስረጃዎች ይዘው ይምጡ።