Hospital supply

Orthopaedic products for Ethiopia

Hip, knee, trauma and spine systems supported by a team that understands the clinical work behind every case.

በአዲስ ኦርቶ የደንበኞቻችን ፍላጎት ለማሟላት ጥራት ያላቸውን የአጥንት ህክምና ምርቶችን እናቀርባለን። በጠቅላላው የዳሌ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ፣ የአጥንት ጉዳት ማስተካከያ ምርቶች ፣ የጡንቻ እና የአጥንት እጢ ህክምና እና የአከርካሪ አጥንት ማስተካከያ መሳሪያዎች ላይ እናተኩራለን።

Product categories

Orthopaedic joint replacement implant systems supplied by Addis Ortho

የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ

  • ጠቅላላ እና ከፊል
  • የሴራሚክ ወይም የብረት መያዣዎች
  • በሲሚንቶ እና ያለ ሲሚንቶ
Orthopaedic trauma fixation products supplied by Addis Ortho

የጉልበት ቅየራ

  • አጠቃላይ የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ
  • ዕጢ ከተወገደ በኋላ የሚገጠሙ የጉልበት መተኪያዎች
  • የጉልበት ድጋሚ ቅየራ (ሪቪዥን) መተኪያ
Orthopaedic spine fixation products supplied by Addis Ortho

የከፍተኛ ስብራት መጠገኛ መሳሪያዎች

  • የዳሌ ገንዳ እና የዳሌ ማቀፍያ
  • ከፍተኛ የአጥንት አደጋ
  • የአከርካሪ አጥንት ማስተካከያ መሳሪያዎች