በሰብ-ስፔሻሊስት ሓኪሞቻችን በሳማሪታን ለመታየት ቀጠሮ መያዥያ

ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ
የዳሌ/ ጉልበት ቅየራ እና የአጥንት አደጋዎች ሰብ-ስፔሻሊስት

ዶ/ር ጌታሁን ገብረእግዚአብሔር
የአጥንት አደጋዎች እና የመገጣጠሚያ ቅየራ ሰብ-ስፔሻሊስት
ማስታወሻ፦:
>> ዶ/ር ሳሙኤል ሰኞ/ረቡዕ/ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 እስከ ቀኑ 8 ሰዓት በሳማሪታን የቀዶ ሕክምና ማዕከል ይገኛሉ።
>> Dr Getahun is available at Samaritan Surgical Center on Thursday from 7 AM -2 PM
>> የቀጠሮ ቀን እና ሰዓት እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ነው።
>> ሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማዕከል ለአዲስ ስብራቶች የ24 ሰዓት ያለቀጠሮ የድንገተኛ ህክምና ይሰጣል።